በሥራና ክህሎት ሚኒስትር በቀረበው ውጪ ሀገር የስራ እድል መሳተፍ ለምትፈልጉ በሙሉ

 ✨በሥራና ክህሎት ሚኒስትር በቀረበው ውጪ ሀገር የስራ እድል መሳተፍ ለምትፈልጉ በሙሉ....


አስፈላጊውን ስልጠና እና ሌሎች መመዛኛዎችን በሟሟላት የዚህ ዕድል ተጠቃሚ መሆን የምትፈልጉ ዜጎች በኢትዮጲያ የሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት በመመዝገብ የዚህ ዕድል ተጠቃሚ እንድትሆን ጥሪ እናቀርባለን።

ለመመዝገብ :

● 1. መታወቂያ ወይም የታደሰ ፓስፖርት
● 2. በሙያ ሰርተፊኬት (ካለ)
● 3. የትምህርት ማስረጃ (ካለ)
● 4.  E-LMIS Labour ID (የሰራተኛ መታወቂያ) [ከቀበሌ/ወረዳ አንድ ማዕከል ማግኘት ይችላሉ]
● 5. ስልክ ቁጥር
● 6. ኢሜል

የመመዝገብያ ፎርሙን እና ሙሉ መረጃ ከስር ሊንኩን ተጭነው ይመልከቱ👇👇
https://effoysira.com/ministry-of-labor-and-skills-opportunity/
For more information
Contact me
https://linktr.ee/InstructorHuseinKediir

Comments

Popular posts from this blog

Namibia TVET Sector Delegation Visits Nifas Silk Polytechnic College for Experience Sharing

Husein kedir official thank